Welcome

የ'አዲስ:ዜና'ን መተግበሪያ ያውርዱ

የተሻለ የንባብ ተሞክሮ ለማግኘት እና የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን ለማየት መተግበሪያውን ያውርዱ።!

Download
Cancel
Image:AddisZena
አዲስ ዜና | Addis Zena
የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጽድቋል፡፡

1. ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (እጩ ዶክተር)

2. በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶክተር)

3. በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አስተባባሪ ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ

4. በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኀበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም ተሾመ

5. የክልሉ ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ጥላሁን መሃሪ

6. የሥራና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ አቶ አረጋ ከበደ

7. የፍትሕ ቢሮ ኀላፊ አቶ ገረመው ገብረ ጻዲቅ

8. የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ወይዘሮ አስናቁ ድረስ

9. የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

10. የውኃና ኢነርጅ ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ማማሩ አያሌው

11. የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር መልካሙ አብቴ

12. የማዕድን ቢሮ ኀላፊ አቶ ኀይሌ አበበ

13. የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ማተቤ ታፈረ

14. የግብርና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ኀይለማርያም ክፊያለው

15. የአስተዳደርና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ሜጀር ጀኔራል መሰለ በለጠ

16. የንግድ ቢሮ ኀላፊ አቶ ቀለመወርቅ ምህረቴ

17. የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኀላፊ ወይዘሮ ባንቸዓምላክ ገብረ ማርያም

18. የመንገድ ቢሮ ኀላፊ አቶ መሃመድ ያሲን

19. የወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ኀላፊ አቶ አማኑኤል ፈረደ

20. የገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ፀጋ ጥበቡ

21. የመሬት ቢሮ ኀላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ

22. የቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ አቶ ጣሂር ሙሃመድ

23. የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኀላፊ አቶ ተስፋሁን አለምነህ

24. የፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ አቶ አንሙት በለጠ

25. የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አቶ ቢያዝን እንኳሆነ

26. የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ

27. የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ኢንጂነር ዳኝነት ፈንታ

ከጸደቁት የስራ አስፈጻሚዎች መካከልም 75 በመቶ አዲስ የሥራ ኀላፊዎች መሆናቸው ተገልጿል።

በምንይችል አዘዘው

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

.

logoFBC rc45 cc0
አሁን የናኙ
Copyright © All rights reserved | Marvellous LLC